25 አስደናቂ የቫዝሊን ጥቅሞች 👍/ 25 uses of VASELINE

Описание к видео 25 አስደናቂ የቫዝሊን ጥቅሞች 👍/ 25 uses of VASELINE

እጅግ አስደናቂ የሆኑ እና ሁላችንም ልናዉዉቃቸዉ የሚገቡ 25 የቫዝሊን ጥቅሞችን እናያለን















0:00 መግቢያ
0:10 የከንፈር ማለስለሻ(scrub) ለማዘጋጀት
0:33 ጥፍርን ጠንካራ አድርጎ ለማሳደግ
0:57 እንደ ማስካራነት ለመጠቀም
1:16 የፊት ፀጉርን (baby hair)
ለማስተካከል እና ለማሳመር
1:42 የቅንድብ ቅርፅን ለማስተካከል
2:02 ያረጀ ሜካፕን ለማደስ
2:23 ለአይን ስር መጥቆር እና ማበጥን
2:39 እጅን ለማለስለስ
3:03 የምንጠቀመው ሽቶ ሽታዉ እንዲቆይ
3:42 ሜካፕን ለማስለቀቅ
4:09 የከንፈር ማለስለሻ እና ማስዋቢያ ቀለምን ለማዘጋጀት
4:32 black head ለመጥፋት
4:53 የተጣበቀ ዚፕ ለማስለቀቅ
5:07 የፀጉር ጫፍ መንታ ለመከላከል
5:28 የጀሮ ጌጥን በቀላሉ ለማድረግ
5:44 የጥፍር ዙሪያ ቆዳ(cuticle)
ለማለስለስ
5:58 የፀጉር ቀለም ቆዳችን እንደይነካ
6:13 እንደ shaving cream ለመጠቀም
6:49 እንደ highlighter ለመጠቀም
6:58 ለተረከዝ መሰነጣጠቅ
7:32 የተጣበቀ ቀለበት ለመወለቅ
8:02 በአዲስ ጫማ የሚፈጠርን የቆዳ መላጥ ለመከላከል
8:20 ቁስልን ቶሎ ለማዳን
8:32 የፂም መላጫ አገለግሎትን ለማራዘም




#
#habesha #usesofvasline #duet

Комментарии

Информация по комментариям в разработке