ጭንቀትን የሚያስወግድ ፤ተስፋን የሚያለመልም፤ የሚያጽናና፤የሚገስጽ የእግዚአብሔር ቃል /Bible verse for Depression and anxiety!

Описание к видео ጭንቀትን የሚያስወግድ ፤ተስፋን የሚያለመልም፤ የሚያጽናና፤የሚገስጽ የእግዚአብሔር ቃል /Bible verse for Depression and anxiety!

ከብሉይ እስከ ሐዲስ የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን የያዘ የሚያጽናና እና የሚያረጋጋ የእግዚአብሔር ቃልን የምንማርበት ቪዲዮ ነው ፡፡ይሂን youtube channel subscribe ብታደርጉ መጽሐፍ ቅዱስን በቀላሉ ማንበብ እና መረዳት እንድትችሉ፣ በእምነታችሁም እንድትጸኑ ይረዳችኋል እና ቤተሰብ ይሁኑ ፡፡
መዝሙረ ዳዊት 119፡103
103፣ ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ፡፡
ዕብራውያን 4፡12
12፣ የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤

Комментарии

Информация по комментариям в разработке