ወንድሞቼን ለማግኘት አርቲስት እፈልግ ነበር | የኪዳነ ምህረት ቀን ሁሌም የደስታ ዜና ሰማለው!!! የሸዊት

Описание к видео ወንድሞቼን ለማግኘት አርቲስት እፈልግ ነበር | የኪዳነ ምህረት ቀን ሁሌም የደስታ ዜና ሰማለው!!! የሸዊት

የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://storm-visage-37a.notion.site/...

አንባሻ እና አነባበሮ ለማዘዝ 0926153927
የዛሬው የአንድ ሰው ህይወት እንግዳችን ሸዊት ወልደ ገብርኤል ትባላለች ገና በልጅነት እድሜዋ ነበር ወላጅ እናቷን በወሊድ ምክንያት በሞት ያጣቺው የእናቷን ማጣት የከበዳት ሸዊት ገና የእናቷ ሀዘን ሳይወጣላት በ አምስት አመቷ ታናናሽ ወንድሟን እና እህቷን ከ አባቷ ጋር ሆና ወደ ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት አስገብተው ከአባቷ ጋር ሆና ወደ ቤታቸው ተመለሱ ሆኖም የእናቷን የሙት ዓመት ተስካር ለማውጣት ዝግጅት እያደረጉ ድንገት ወድቆ ባለቤቱ ባረፈች በዓመቱ አባቷም በሞት ተለያት።
በዚህ ሸዊት ከነበረችበት የገጠር ከተማ ከ አባቷ የበፊት ባለቤቱ የመኖር ግዴታ ተጣለባት የእንጀራ እናቷም መልካም ሴት ስለነበረች እንደ ልጆቿ ማሳደግ ጀመረች ሆኖም የሸዊት ታላቅ እህት ከዩንቨርስቲ ተምራ ስለተመረቀች እና ስራ አዲስ አበባ ስላገኘች የታላቅ እህቷ ባለቤት ጋር መቀሌ ሆና ትማር ነበር ከጊዜ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ለመኖር መጡ ሸዊትም አዲስ አበባ እደመጣች የጠፉ ወንድም እና እህቷን ማፈላለግ ጀመረች በዚህ በልጅነቷ አርቲስት የመሆን ፍላጎቷ ታዋቂ ሆና ወንድም እና እህቷን ማግኘት ነበር በዚህም አዲስ አበባ እደመጣች አርቲስት ፍለጋ መንገድ ላይ ወታ ጠፍታለች ወደቤቷ ምትመለስበትን መንገድ ይጠፋባታል በዚህ ሁሉ የህይወት ውጣ ውረድ ወንድሟን የሚያፋልጋት ልጅ ትተዋወቅ እና ወደ ፍቅር ትገባለች በዚህም በትዳር ሆነው ቆንጆ የሚያምር ወንድ ልጅ ወልደዋል።
ከብዙ ፍለጋ በኋላ በአጋጣሚ ዶንኪ ቲዩብ ተቀጥራ መስራት በጀመረችበት ሰዓት የመቄዶንያ የቀጥታ ስርጭት ላይ በህይወቷ የምትጠብቅበትን ቀን የደስታ ዜና ሰማች! ፈረንሳይ ሀገር ወንድም እና እህቷ እደሚኖሩ ተነገራት በዚህም የመገናኘት ተስፋዋ ጨመረ እውነት ከተለያዩ 18ዓመት አመት በኋላ እህትና ወንድሟን ታገኝ ይሆን? አብረን እንከታተል መልካም ቆይታ!


This inspirational documentary follows the life of Shewit Wolde Gabriel, a woman who has faced immense tragedy and upheaval from a young age. After losing her mother during childbirth, Shewit was forced to leave her younger brother and sister at an orphanage when she was just 5 years old.

Tragedy struck again when her father passed away the same year her stepmother, a kind woman, took in Shewit's siblings. Determined to make a better life, Shewit studied hard and moved to the capital city of Addis Ababa with her sister's help.

But Shewit's burning desire was to find her long-lost brother and sister. She got lost trying to return home, but fate intervened when she met and fell in love with a man who would eventually help her reconnect with her family.

After 18 long years of separation, will Shewit finally be reunited with her beloved siblings? Follow this heartwarming and emotional journey to see how Shewit's perseverance and hope are rewarded in the end.

Don't miss this uplifting tale of resilience, family, and the power of never giving up.



ከዚህ ቀደም የአንድ ሰው ህይወት ታሪኮች
   • እንዳይመጣብኝ ያልኩትን ልጅ ቀስ በቀስ ምግቡንም ጨዋታውንም...  
   • በችግር ጊዜ ያገኘሁዋትን ሚስቴን ብር ሳገኝ ተለወጥኩባት !...  
   • ተማሪዬ ያልኳት ልጅ ለካ የዶክተሮች አስተማሪ ነች! #you...  
   • ቆንጆ ነው : ገና ሳየው ልቤ ስንጥቅ አለ ፡ የአንድ ሰው ...  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке