Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ሙዓዘ-ጥበባት ዳንኤል ክብረት - መንፈሳዊ መምህር፣ ደራሲና ሚኒስተር | S1 EP19

  • MindseTube
  • 2025-08-14
  • 163304
ሙዓዘ-ጥበባት ዳንኤል ክብረት - መንፈሳዊ መምህር፣ ደራሲና ሚኒስተር | S1 EP19
  • ok logo

Скачать ሙዓዘ-ጥበባት ዳንኤል ክብረት - መንፈሳዊ መምህር፣ ደራሲና ሚኒስተር | S1 EP19 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ሙዓዘ-ጥበባት ዳንኤል ክብረት - መንፈሳዊ መምህር፣ ደራሲና ሚኒስተር | S1 EP19 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ሙዓዘ-ጥበባት ዳንኤል ክብረት - መንፈሳዊ መምህር፣ ደራሲና ሚኒስተር | S1 EP19 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ሙዓዘ-ጥበባት ዳንኤል ክብረት - መንፈሳዊ መምህር፣ ደራሲና ሚኒስተር | S1 EP19

ባለፉት ሶስት አስርት አመታት በመንፈሳዊ እና ሀገራዊ ውይይቶች ላይ ታዋቂ የሆኑት ኢትዮጵያዊው የሀይማኖት መምህር፣ ጸሃፊ እና ምሁር ሙዓዘ-ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጋር ያደረግነዉ ቆይታ እነሆ።

በልጅነታቸው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎታቸውን የጀመሩት ዲያቆን ዳንኤል፣ በሃይማኖታዊ አስተምህሮዎቻቸው እና ስብከቶቻቸው እንዲሁም በነገረ መለኮት ድርሳኖቻቸው ይታወቃሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ማኅበር ከሆነው የማኅበረ ቅዱሳን መስራቾች መካከልም አንዱ ናቸው። ከ35 በላይ መጽሃፍትን የጻፉት ዲያቆን ዳንኤል፣ በስነ መለኮት፣ ስነ ታሪክ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በሰፊዉ ጽፈዋል። በቅርቡም ስለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በጻፉት ጥልቅ ጥናታዊ መጽሀፍ "ሙዓዘ-ጥበባት" የሚል የግእዝ ክብር ማዕረግ አግኝተዋል ፤ ትርጉሙም “የጥበብ መፍሰሻ” ነዉ።

ከቤተ-ክህነት አገልግሎታቸው እና ከደራሲነት ስራዎቻቸው በተጨማሪ ፣ ዲያቆን ዳንኤል በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ መስክ ውስጥ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ይገኛሉ። እ.ኤ.አ. በ 2018 የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሆነው የተሾሙ ሲሆን ፣ በሃይማኖት እና በብሔራዊ አስተዳደር መካከል ያለውን ግንኙነት እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊ እና ባህላዊ ጉዳዮች ዙሪያ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዳይሬክተር እና የአዲስ አበባ ከተማን በመወከል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ሆነው በማገልገል ላይ ይገኛሉ።

በዚህ ክፍል የዲያቆን ዳንኤልን የልጅነት እና አስተዳደግ፣ የመንፈሳዊ ጉዞውን፣ የድቁና እና የደራሲነት እንዲሁም የህዝብ አገልጋይነት ህይወታቸውን እንቃኛለን። በተለይም እምነት፣ ሃይማኖት እና መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እንደሚገናኙ ያላቸውን ልምዶች፣ እሳቤዎች እና ፍልስፍናዎች በሰፊው እንቃኛለን።

This week’s guest is Deacon Daniel Kibret, a renowned religious preacher, writer, and public figure who has been a prominent figure in spiritual and national discourses for the past three decades.

Deacon Daniel, who began his ministry in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church at a young age, is known for his religious teachings and sermons, as well as his theological writings. He is one of the founders of the Orthodox Tewahedo Church. Over the years, he has written more than 35 books on theology, ethics, and society, and recently received the Ge’ez honorary title of Mua’ze-Tibebat for his in-depth study of Abune Tekle Haymanot. The meaning of the title is “Outpouring of Wisdom.”

In addition to his work in ministry and writing, Deacon Daniel has played a significant role in the political and social sphere of Ethiopia. In 2018, he was appointed as the Social Affairs Advisor to the Prime Minister, on matters of the relationship between religious and national governance, as well as various social and cultural issues. He also serves as the Director-General of the Ethiopian News Service and an independent member of parliament for Addis Ababa.

In this Episode, we will explore Deacon Daniel’s childhood and upbringing, his spiritual journey, his life as a deacon and author, and his experiences, ideas, and philosophies as a public servant, especially in relation to how faith, religion, and government correlate in Ethiopia.

ምዕራፎች

0:00 መግቢያ
3:20 ስለመንፈሳዊ ጉዞህ፣ አገልግሎትህና ህይወትህ
06:04 ሙዓዘ-ጥበባት
07:45 የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትርነት
12:00 የቤተክህነትና የቤተ መንግስት አገልጋይና በመሪነት
15:25 የመንግስት እና የሀይማኖት አጣብቂኝ
31:00 ኢትዮጵያ - ፖለቲካ እና ሃይማኖት
1:01:00 ልጅነት፣ እድገት፣ ወላጅ እና ቤተሰቦች
1:20:10 የትምህርት ሥርዓት
1:32:05 ትዳር እና ልጆች
1:39:40 ከሥራ ውጪ በምን ትዝናናለህ?
1:43:08 በጻፍካቸው በርካታ ጽሁፎችና
1:46:25 አሳታሚ ድርጅትና የመጽሐፍት አከፋፋይ
1:51:20 ዲያቆን ዳንኤል ፖለቲከኛ ሆኖ ሰባኪነቱንና የቤተ ክርስቲያን አገልግሎቱን ተወው?
1:56:15 ስለ ግጭቶች፣ ጦርነቶችና ሰላም ማጣት ጋር በተያያዘ
2:02:55 ፖለቲከኛ ወይም የህዝብ አገልጋይ
2:11:02 የኢትዮጵያ ዲያስፖራ እና ፖለቲካ
2:28:40 "የትርክት ዕዳና በረከት"
2:48:30 ትርክት እና ሥልጣኔዎች
2:54:45 ትርክት በወደፊት ህልም ላይ ሊመሰረት ይችላል?
2:58:00 መጪውን ዘመን ለኢትዮጵያውያን…
3:04:00 የምስራቅ አፍሪካ እውነታ
3:12:45 የሙዐዘ ጥበባት ዳንኤል ህልሙ ምንድነው?
3:13:15 ምክር ለ15 አመት ታዳጊ እና 27 አመት ወጣቶች
…
#danielkibret #mindsetpodcast #ethiopia #podcast #drmehretdebebe
…

ማይንድሴት ፖድካስት:- በዶክተር ምህረተ ደበበ አቅራቢነት ፣ ጠቃሚና አስተማሪ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን ከአንጋፋ ባለሙያዎች ፣ የሃሳብ መሪዎች እና የየተለየ ኢንዱስትሪ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይቶችን ያቀርብልዎታል።

Mindset Podcast, hosted by Mehret Debebe, brings you in-depth conversations with renowned experts, thought leaders, and industry professionals touching on important topics.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Ask Dr. Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q220
    Ask Dr. Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q220
    2 дня назад
  • ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
    ጋሽ ስብሃትን አስክሮ በረከት ስምኦን ፊት ማቅረብ… ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል -2 @endalegetamultimedia @ከጥቁርሰማይስር-ትረካዎች
    4 дня назад
  • ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1
    ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1
    4 месяца назад
  • በስመ ጥሩው የካሮሊንስካ ኢንስቲትዩት የልብ ሕክምና ስፔሺያሊስት፣ ተመራማሪና ምሁር | ዶ/ር ልየው አወቀ ደስታ S1 EP17
    በስመ ጥሩው የካሮሊንስካ ኢንስቲትዩት የልብ ሕክምና ስፔሺያሊስት፣ ተመራማሪና ምሁር | ዶ/ር ልየው አወቀ ደስታ S1 EP17
    7 месяцев назад
  • የዓባይ ወንዝ፣ የቀይ ባሕር እና የትርክት መዘዝ - ከሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ማብራሪያ የተወሰደ
    የዓባይ ወንዝ፣ የቀይ ባሕር እና የትርክት መዘዝ - ከሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ማብራሪያ የተወሰደ
    2 месяца назад
  • ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 1 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18
    ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ - ክፍል 1 - የአእምሮ ሃኪም ፣ የሱስና ተዛማጅ ህመሞች ስፔሺያሊስት | S1 EP18
    7 месяцев назад
  • “የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank
    “የግማሽ እውነት ልክፍተኞች ነን! ለምን?” ቆይታ ከታገል ሠይፉ ጋር! ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank
    10 дней назад
  • "ጠ/ሚንስትሩን በማግኘታቸው እ/ርን ማመስገን አግባብ ነው ብለን አናምንም"
    2 месяца назад
  • “አንድ መሪ መካሪውን ካልሰማ፣ካለ 1 አመት አይነግስም!!” ዲ/ን ዳንኤል ክብረት | Daniel kibret | Ethiopia
    “አንድ መሪ መካሪውን ካልሰማ፣ካለ 1 አመት አይነግስም!!” ዲ/ን ዳንኤል ክብረት | Daniel kibret | Ethiopia
    6 лет назад
  • //ውሎ// “የፓርኪንግ ስራ አሜሪካ ውስጥ ለብዙ ሰው የሰጠውን ጥቅም ኢትዮጵያም ማየት ምኞቴ ነው” ቢኒያም ተስፍዬ //በእሁድን በኢቢኤስ//
    //ውሎ// “የፓርኪንግ ስራ አሜሪካ ውስጥ ለብዙ ሰው የሰጠውን ጥቅም ኢትዮጵያም ማየት ምኞቴ ነው” ቢኒያም ተስፍዬ //በእሁድን በኢቢኤስ//
    4 месяца назад
  • የሥራ ፈጠራና የፈጠራ ሥራ | ዶ/ር ምህረት ደበበ
    የሥራ ፈጠራና የፈጠራ ሥራ | ዶ/ር ምህረት ደበበ
    3 месяца назад
  • “ሃይማኖትና ሳይንስ አይጋጩብኝም!” ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #books
    “ሃይማኖትና ሳይንስ አይጋጩብኝም!” ቆይታ ከዶክተር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር ክፍል - 1 @endalegetamultimedia #zagol_book_bank #books
    8 месяцев назад
  • После “Эпической ярости” Трампа Кремль вспомнил о международном праве /№1102/ Юрий Швец
    После “Эпической ярости” Трампа Кремль вспомнил о международном праве /№1102/ Юрий Швец
    10 часов назад
  • 92% በሽታ የሚመጣው ከጭንቀት ነው! ጤናማ ህይወት ለመምራት ይህንን ይመልከቱ! | Dr Selam Aklilu | ዶ/ር ሰላም አክሊሉ  #GreatnessShow
    92% በሽታ የሚመጣው ከጭንቀት ነው! ጤናማ ህይወት ለመምራት ይህንን ይመልከቱ! | Dr Selam Aklilu | ዶ/ር ሰላም አክሊሉ #GreatnessShow
    5 месяцев назад
  • 🔴 ባንቺ የሚኖሩ ደስ ይላቸዋል || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New 2025
    🔴 ባንቺ የሚኖሩ ደስ ይላቸዋል || እጅግ ድንቅ ትምህርት || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New 2025
    6 месяцев назад
  • ነገረ ድኅነት | ቤዛ መካከለኛ  አስታራቂ ተዳሰውበታል| ዛይ ፖድካስት - መምህር መዝገበ ቃል ገ/ሕይወት  | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia
    ነገረ ድኅነት | ቤዛ መካከለኛ አስታራቂ ተዳሰውበታል| ዛይ ፖድካስት - መምህር መዝገበ ቃል ገ/ሕይወት | ZAI PODCAST #ZaiOrthodoxMedia
    9 месяцев назад
  • ተወዳጁ የእጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሀኪም፣ ተመራማሪና መምህር | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ S1 EP6
    ተወዳጁ የእጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሀኪም፣ ተመራማሪና መምህር | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ S1 EP6
    11 месяцев назад
  • መደባበቃችን ምንም እየጠቀመ አይደለም|ቶሎ አለመጨረስና የብልት አለመቆም የሚታከም ነገር ነው|ዶክተር ምስራቅ ⛔️ከ21 አመት በታች በወላጅ እገዛ ይመልከቱ
    መደባበቃችን ምንም እየጠቀመ አይደለም|ቶሎ አለመጨረስና የብልት አለመቆም የሚታከም ነገር ነው|ዶክተር ምስራቅ ⛔️ከ21 አመት በታች በወላጅ እገዛ ይመልከቱ
    6 месяцев назад
  • ቫያግራ ከረሜላ አይደለም... | መጠኑ ልዩነት አያመጣም _ ዶክተር ማኪ
    ቫያግራ ከረሜላ አይደለም... | መጠኑ ልዩነት አያመጣም _ ዶክተር ማኪ
    5 месяцев назад
  • የሀሳብ ሙግትና ጠመዝማዛ ሕይወት ጉዞ | ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ S1 EP11 #profbirhanunega #drmehretdebebe #mindsetshift #idea
    የሀሳብ ሙግትና ጠመዝማዛ ሕይወት ጉዞ | ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ S1 EP11 #profbirhanunega #drmehretdebebe #mindsetshift #idea
    9 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com