የአርቲስት ትግስት ግርማ ቃለመጠይቅ | የማይታመን የልጅነት ታሪክ | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ህይወት| Manyazewal Eshetu podcast EP. 16

Описание к видео የአርቲስት ትግስት ግርማ ቃለመጠይቅ | የማይታመን የልጅነት ታሪክ | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ህይወት| Manyazewal Eshetu podcast EP. 16

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::

በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::

በዚህ በአስራስድስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከ ተወዳጇ አርቲስት ትግስትግርማ ጋር ይወያያል::የአርቲስቷ ታሪክ አስደናቂ ነው::⁠​⁠ በእበት ቤት ለቅልቃ, ከጫካ እንጨት ለቅማ እና ቆሎ በጠጅ ቤት ሸጣ ያደገች ናት::ያገባችው የልጅነት ፍቅረኛዋን ነው::የፍቅር ታሪኳ በራሱ ፊልም ነው::እስቲ ሙሉውን እናንተው እዩት::

የትግስት YouTube @-tigistgirma
እስከመጨረሻው በመማር ህይወታችሁን መለውጡን እንዳትረሱ::መልካም ትምህርት ጊዜ::

Комментарии

Информация по комментариям в разработке