አዲስ ሰው ሆንኩኝ - የጽዮን መዘምራን

Описание к видео አዲስ ሰው ሆንኩኝ - የጽዮን መዘምራን

Adis sew honkugn
Tsion Choir - Mulu Wongel Church
ሙሉወንጌል Mulu Wongel Tsion Choir
https://ethiopiangospelmusic.net/choi...

አዲስ ሰው ሆንኩኝ አዲስ ፍጥረት
ከቶ ላይገዛኝ ኃጥያት ወይ ሞት

ከማይጠፋ ዘር ተወልጃለሁ
በእግዚአብሔር መንፈስ ተለውጫለሁ
እንደ ልጁ እኔም አድጋለሁ
እንዲሁ እንዳልቀር ተረድቻለሁ

ህፃን ነኝና ዝቅ እላለሁኝ
የጌታዬን ቃል አደምጣለሁኝ
ጥሪውን ሰማሁ ታዝዣለሁ
እርሱ ያለኝን አደርጋለሁ

ምንም አላየሁ ጥልቀት ስፋቱን
የፀጋን መጠን ስፍር ብዛቱን
ፍቅሩን ለማወቅ እጣራለሁ
ዓይኔ እስኪከፈት እጠብቃለሁ

ስሜቴ ጠፍቶ ቃሉ እስኪገዛኝ
ትዕቢቴን ነቅሎ እርሱ እስኪሰብረኝ
እራሴን መካድ እስኪያስተምረኝ
በጌታዬ ፊት እቆያለሁ

ስለድከሜ ተስፋ አልቆርጥም
እርሱ ቢቀጣኝ አላማርርም
ኃጥያት ባረግም እልህ አልይዝም
ያነፃኝ ደም ከቶ አላረክስም
​ Ⓒ ‪@pastordebebelemma2180‬

Комментарии

Информация по комментариям в разработке