6 የተለያዩ የቁምሳ ምግቦች አሰራር በሜላት ማድቤት |የስጋ ፍርፍር ቹሬኪ በክሬም እና በእንጆሪ የአይብ ቂጣ ደንጋ (የኢትዮጵያ የባህል ምግብ)ጁስ እና ዳቦ

Описание к видео 6 የተለያዩ የቁምሳ ምግቦች አሰራር በሜላት ማድቤት |የስጋ ፍርፍር ቹሬኪ በክሬም እና በእንጆሪ የአይብ ቂጣ ደንጋ (የኢትዮጵያ የባህል ምግብ)ጁስ እና ዳቦ

6 የተለያዩ የቁምሳ ምግቦች አሰራር በሜላት ማድቤት
የቹሬኪ አሰራር ለሊጡ 240ሚ ወተት
1ማ እርሾ
2 እንቁላል
550 ግ ዱቄት
75 ግቅቤ
100 ግ ስኳር
1/2 ማ ጨው
ለክሬሙ 2 አስኳል
1 ማ ቫኒላ
35 ስኳር
13 ግ የበቆሎ ስታርች
170 ወተት
10 ግ ቅቤ
ለዳቦው
3ኩ ዱቈት
1/2 ማ እርሾ
2ማ ዘይት
1/4 ማ ስኳር
1/2 ጨው
ለአይብ ቂጣዉ
1ኩ ዘይት
70 ግ እርጎ
1 ማ ቤኪንግ ፓውደር
1/2 ማ ጨዉ
ውስጥ ለሚሞላው
250 ግ ፌታ አይብ
1 እንቁላል
ትንሽ ቁንዶ በርበሬ እና ጦስኝ
ሁሉንም አሰኳዋልና ወተት በጥብጣችሁ መቀባታችሁን እንዳትረሱ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке