ሰባቱ ወጥመዶች! || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Описание к видео ሰባቱ ወጥመዶች! || ዑስታዝ በድር ሁሴን || ቢስሚከ ነህያ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

የተረገመው ኢብሊስ የሰው ልጆችን አባትና እናት ወስውሶ ከጀነት ቅፅር ወደ ምድር እንዲመጡ መሪ ተዋናይ መሆኑን በብዙ መንገድ ብናደምጥም፤ የእናታችንን ሐዋ መፀነስ ተከትሎ የተፈጠረባትን አዲስና እንግዳ ስሜት ሌላ የማታለያ ዘዴ አድርጎ ዳግም ለማንበርከክ ተደጋጋሚ ጥረት ማድረጉን ብዙ አልሰማን ይሆናል። ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ተወዳጁ ሸኽ ሙሐመድ ኢብራሂም ይህንን አጃዒብ ያሰኘንን አዲስ ጉዳይ ከሌሎች ለህይወት ቅርብ ከሆኑ ሃሳቦች ጋር አዛምደው በተወዳጅ አንደበታቸው እያወጉን ያመሻሉ።
በቢስሚከ ነህያ "ጉዞ ወደ አላህ" ቆይታችንም ኡስታዝ በድር ሁሴን እንደ ሸይኻችን ሁሉ የአባሙራን ስልታዊ የማዘናጊያ ዘዴዎችና ረቂቅ ርምጃዎች እያወሳ አማኞች ነቃ ካላሉ ምን ይህል ተጠልፈው እንደሚወድቁ እያመላከተን ምሽቱን አብሮን ይዘልቃል።

#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇

YouTube👉


/ @minbertv1

Facebook👉
  / minbertv  

Telegram👉
https://t.me/minbertv

Website 👉
https://www.minbertv.com/

Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/


#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке