Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ኅዳር ፰/8 በዓለ አርባዕቱ እንስሳ

  • መባ-Mebba
  • 2025-11-16
  • 110
ኅዳር ፰/8 በዓለ አርባዕቱ እንስሳ
  • ok logo

Скачать ኅዳር ፰/8 በዓለ አርባዕቱ እንስሳ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ኅዳር ፰/8 በዓለ አርባዕቱ እንስሳ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ኅዳር ፰/8 በዓለ አርባዕቱ እንስሳ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ኅዳር ፰/8 በዓለ አርባዕቱ እንስሳ

አርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል)፡- እነዚህም የእግዚብሔርን መንበሩን የሚሸከሙ የእግዚአብሔር ሠረገላዎቹ ናቸው፡፡ ስለ እነርሱም ወንጌል የጻፈ ቅዱስ ዮሐንስ እንዲህ ሲል ጻፈ፡- ‹‹በዚያ ዙፋን ፊት በረድ የሚመስል ባሕር አለ፣ በዙፋኑም ዙርያ አራት እንስሶች አሉ በፊትም በኋላም ዐይንን ተመሉ ናቸው፡፡ የፊተኛው አንበሳ ይመስላል፣ ሁለተኛውም ላም ይመስላል፣ ሦስተኛውም የሰው መልክ ይመስላል፣ አራተኛውም ሚበር አሞራ ይመስላል፡፡›› እነዚህም የአራቱ እንስሶች እንያንዳንዱ ክንፋቸው ስድስት ስድስት ነው፣ ሁለተንተናቸውም ዐይኖችን የተመሉ ናቸው፡፡ በመዓልትና በሌሊት ዕረፍት የላቸውምና ‹‹የነበረ የሚኖር የአማልክት አምላክ እግዚአብሔር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው›› እያሉ ያለመሰግናሉ፡፡ ራእ 4፡7፡፡
ዳግመኛም ነቢዩ ኢሳይያስ በራእይ ያየውን ሲናገር ስለ እነርሱ እንዲህ አለ፡- ‹‹ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር፡፡ ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር፥ ለእያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረው፤ በሁለት ክንፍ ፊቱን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም ክንፍ እግሮቹን ይሸፍን ነበር፣ በሁለቱም ክንፍ ይበር ነበር፡፡ አንዱም ለአንዱ ‹ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር፡፡ የመድረኩም መሠረት ከጭዋኺው ድምፅ የተነሣ ተናወጠ፣ ቤቱንም ጢስ ሞላበት፡፡ ኢሳ 61-4፡፡
ነቢዩ ዳዊትም ‹‹እግዚአብሔር በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ በረረ›› አለ፡፡ ሁለተኛም በኪሩቤል ላይ የተቀመጠ እርሱ ምድርን አናወጻት›› አለ፡፡ ሕዝቅኤልም ‹‹ከወደ ሰሜን እነሆ ጥቅል ነፋስ ሲመጣ አየሁ፣ ታላቅ ደመናም አለ፣ በዙሪያውም ብርሃን አለ፣ ከእርሱም እሳት ቦግ ብሎ ይወጣል፡፡ በደመናውም መካከል ባለ በእሳቱ ውስጥ እንደ አራት እራስ አሞራ መልክ የሚመስል አለ፣ በመካከሉም እንደ አራቱ ኪሩቤል መልክ ያለ አለ፡፡››
ወንጌላዊ ዮሐንስም ዳግመኛ እንዲህ አለ፡- ‹‹በዙፋኑ ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ፣ የእንስሶቹንም የእነዚያ አለቆችንም ቃል ሰማሁ ቁጥራቸውም እልፍ አለቆች ያሏቸው ብዙ የብዙ ብዙ ነው፡፡ ለዚያ ለተገደለው በግ ኃይል ባለጸግነትን ጥበብን ጽናትን መንግሥትን ክብርን ጌትነትን ምስጋናን ገንዘብ ሊያደርግ ይገባዋል›› ብለው በታላቅ ቃል ተናገሩ፡፡ ዳግመኛም ‹‹በሰማይና በምድር ከምድርም በታች በባሕር ውስጥ የተፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ጌትነት ክብር ኃይል በረከት በዙፋኑ ለተቀመጠው ለእርሱ ለበጉም ለዘለዓለሙ ይባዋል፡፡›› እነዚህም አራቱ እንስሶች አሜን ይላሉ፣ እነኚያም አለቆች ይሰግዳሉ፡፡
ስለ እርባዕቱ እንስሳ ስለ ልዕልናቸውና ስለ ክብራቸው ከብሉይና ከሐዲስ ብዙ መጻሕፍት መስክረዋል፡፡ መሐሪ ይቅር ባይ ልዑል እግዚአብሔርም ስለሁሉ ፍጥረት ይለምኑት ዘንድ ቀራቢዎቹ አደረጋቸው፡፡ ገጸ ሰብእ ስለ ሰው ፍጥረት ይለምናል፣ ገጸ አንበሳ ስለ አራዊት ይለምናል፣ ገጸ ላሕም ስለ እንስሳት ይልምናል፣ ገጸ ንስርም ስለ አእዋፍ ይለምናል፡፡ ከሰማይ ሠራዊት ሁሉ እነርሱ በእግዚአብሔር ዘንድ በባለሟልነት እጅግ ቀረቡ ናቸውና፡፡ ስለዚህም በዓለሙ ሁሉ በስማቸው አብያተ ክርስቲያናት እንዲታነጹ በዚህችም ቀን መታሰቢያቸው እንዲደረግ አባቶች አዘዙ፡፡
+ +
ዳግመኛም በዚህች ዕለት ሊቀ መላእክት ቅዱስ አፍኒን የተሾመበት ዓመታዊ በዓሉ ነው፡፡ ይህም ሱራፌልና ከኪሩቤል ጋር የልዑልን የጌትነቱን ዙፋን የሚጠብቅ ነው፡፡ ስለዚህም ክቡር መልአክ ሄኖክ እንዲህ አለ፡- ‹‹…ያንን ቤት ሱራፌልና አፍኒን ዙሪያውን እየዞሩ ይጠብቁታል፣ እነርሱም የልዑልን የጌትነቱን ዙፋን ሲጠብቁ የማያንቀላፉ ናቸው፡፡›› ቅዱስ ዮሐንስ በራእዩ ‹‹በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙ 7 መላእክትን አየሁ›› (ራዕ 8፡2) እንዳለ ሊቃነ መላእክት በቁጥር 7 ናቸው፡፡ እነርሱም፡- ቅዱስ ሚካኤል፣ ቅዱስ ገብርኤል፣ ቅዱስ ሩፋኤል፣ ቅዱስ ራጉኤል፣ ቅዱስ ዑራኤል፣ ቅዱስ ፋኑኤልና ኅዳር 8 ቀን የተሾመበትን ዓመታዊ በዓሉን የምናከብርለት ቅዱስ አፍኒን ናቸው፡፡

የሥሉስ ቅዱስን መንበር ለመሸከም የተሾሙ የአርባዕቱ እንስሳ ኪሩቤል እና የሊቀ መላእክት የቅዱስ አፍኒን ጥበቃና ምልጃ አይለየን!
#eotc #tewahedo #ethiopia #habesha #duet #love #greenscreen #orthodox

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
    ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
    2 месяца назад
  • New Orthodox nezmur by zemarit fikirte tadesse | @sedeftube6697  #ጸጋዬ_ክፍሉ
    New Orthodox nezmur by zemarit fikirte tadesse | @sedeftube6697 #ጸጋዬ_ክፍሉ
    3 года назад
  • ኣቐታትላ ኣያቶላህ ዓሊ ካሚኔ ዝወጸ ሓበሬታ | ኤርፖርት ብሚሳይል ተወቂዑ | ኤርትራ መዕርፎ ነፍርቲ ዘጋጥም ዘሎ ጸገም
    ኣቐታትላ ኣያቶላህ ዓሊ ካሚኔ ዝወጸ ሓበሬታ | ኤርፖርት ብሚሳይል ተወቂዑ | ኤርትራ መዕርፎ ነፍርቲ ዘጋጥም ዘሎ ጸገም
    3 дня назад
  • የጥር ድርሳነ ዑራኤል- Archangel St Urael
    የጥር ድርሳነ ዑራኤል- Archangel St Urael
    1 месяц назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 4, 2026
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 4, 2026
    7 часов назад
  • እታ ካብ ትውለድ ን 25 ዓመታት፥ ደሃይ ወለዳ ዘይነበራ ኣሪያም ኣብርሃም ክፍላይ ምስ ስድርኣ ኣብ ኣስመራ ተራኪባ
    እታ ካብ ትውለድ ን 25 ዓመታት፥ ደሃይ ወለዳ ዘይነበራ ኣሪያም ኣብርሃም ክፍላይ ምስ ስድርኣ ኣብ ኣስመራ ተራኪባ
    18 часов назад
  • 💛መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል💛ጥር 22💛@Kidanmedia21 #ethiopianorthodoxchristian
    💛መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል💛ጥር 22💛@Kidanmedia21 #ethiopianorthodoxchristian
    1 месяц назад
  • የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት - The Birth of Jesus Christ
    የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት - The Birth of Jesus Christ
    1 месяц назад
  • የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel
    የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel
    2 месяца назад
  • የቀበሌ ቤት ወራሾች መብትና የ6 ወር ህግ! | Who inherits a Kebele House? | Gebeya Business
    የቀበሌ ቤት ወራሾች መብትና የ6 ወር ህግ! | Who inherits a Kebele House? | Gebeya Business
    16 часов назад
  • 🔴 СРОЧНО ИРАН УДАРИЛ БАЛЛИСТИКОЙ ПО ТУРЦИИ! ЭРДОГАН В ЯРОСТИ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО ИРАН УДАРИЛ БАЛЛИСТИКОЙ ПО ТУРЦИИ! ЭРДОГАН В ЯРОСТИ #новости #одиндень
    9 часов назад
  • #new   ድንቅ የሆነ ትምህርት ! ጸጋ ምንድን ነው በሊቀሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
    #new ድንቅ የሆነ ትምህርት ! ጸጋ ምንድን ነው በሊቀሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
    1 день назад
  • መዝሙር ፰/8 (መዝሙረ ዳዊት)
    መዝሙር ፰/8 (መዝሙረ ዳዊት)
    10 месяцев назад
  • የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል
    የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል
    3 месяца назад
  • Breaking 🚨 ኣሰምባዲ ውሳነ ቻይና | ሎሚ ዝሓደሩ ዓለም ዘሰምበዱ ምዕባለታት #zena_tigrigna
    Breaking 🚨 ኣሰምባዲ ውሳነ ቻይና | ሎሚ ዝሓደሩ ዓለም ዘሰምበዱ ምዕባለታት #zena_tigrigna
    19 часов назад
  • ኪሩቤል ሁሉን የሚያዩ ዓይኖች| አርባዕቱ እንስሳ- የስላሴን ዙፋን ተሸካሚዎች| Kirubel
    ኪሩቤል ሁሉን የሚያዩ ዓይኖች| አርባዕቱ እንስሳ- የስላሴን ዙፋን ተሸካሚዎች| Kirubel
    3 месяца назад
  • ጽምዶ31/XMDO31  ወይ ውግእ የለን እንተሃልዩ ድማ ኣብይን ብልጽግናን ኣይክህልውን ኢዩም
    ጽምዶ31/XMDO31 ወይ ውግእ የለን እንተሃልዩ ድማ ኣብይን ብልጽግናን ኣይክህልውን ኢዩም
    1 день назад
  • ኩናት ገፊሑ! ነቶ ተላዒሉ - 04/03/2026
    ኩናት ገፊሑ! ነቶ ተላዒሉ - 04/03/2026
    13 часов назад
  • የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል)
    የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል)
    2 месяца назад
  • ብጣዕሚ ዘሕጉስ ዜና ንትግራይን ንኤርትራን  //  ኣቢይ ብጣዕም ፈሪሑ ሓዘን ተቐሚጡ
    ብጣዕሚ ዘሕጉስ ዜና ንትግራይን ንኤርትራን // ኣቢይ ብጣዕም ፈሪሑ ሓዘን ተቐሚጡ
    2 часа назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com