ክርስቶስ፡ ሁለት ባሕርይ ወይስ ‘ተዋሕዶ’? - ጳውሎስ ፈቃዱ

Описание к видео ክርስቶስ፡ ሁለት ባሕርይ ወይስ ‘ተዋሕዶ’? - ጳውሎስ ፈቃዱ

በ451 ዓ.ም በኬልቄዶን በተደረገ ጉባኤ፣ ክርስቶስ ሁለት ባሕርይ እንዳለው ተገልጿል። የካቶሊክ፣ የምሥራቅ (የግሪክ) ኦርቶዶክስና የፕሮቴስታንት አብያተ ክርስቲያናት ይህንን ይቀበላሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ግን “ተዋሕዶ”ን መርጣ አንድ ባሕርይ ትላለች። በሁለቱ መካከል ምን ልዩነትና ተመሳሳይነት አለ? ሁለቱም ትክክል ሊሆኑስ ይችላሉ?

Комментарии

Информация по комментариям в разработке