“ያዕቆብንም ወደድሁ፤ ዔሳውንም ጠላሁ” - ጳውሎስ ፈቃዱ

Описание к видео “ያዕቆብንም ወደድሁ፤ ዔሳውንም ጠላሁ” - ጳውሎስ ፈቃዱ

እግዚአብሔር ሰውን ይጠላልን? ያውም ገና በማሕፀን ያለን ሽል? ታዲያ "ዔሳውን ጠላሁ" ለምን አለ? ለመሆኑ እግዚአብሔር አንዱን ግለ ሰብ ለድነት ሌላውን ግለ ሰብ ደግሞ ለኩነኔ መድቧል ለማለት ይህንን ጥቅስ መጠቀም ይቻላል?

Комментарии

Информация по комментариям в разработке