‘የውርስ ኀጢአት’ ወይስ ‘ጥንተ አብሶ’? - በጳውሎስ ፈቃዱ

Описание к видео ‘የውርስ ኀጢአት’ ወይስ ‘ጥንተ አብሶ’? - በጳውሎስ ፈቃዱ

ጥንተ አብሶ የአዳም ኀጢአት በሰው ዘር ሁሉ ላይ አበሳ (ኀጢአተኛነትን ሳይሆን ሞትን) ማምጣቱን ያስተምራል። ስለዚህ ሰዎች ኀጢአተኛ የሚሆኑት ኀጢአት በማድረግ እንጂ በመወለድ አይደለም። የውርስ ኀጢአት አስተምህሮ ግን በአዳም ውስጥ ኀጢአት በማድረጋቸው ሰዎች ሁሉ ሲወለዱ ኀጢአተኛ መሆናቸውን ያስተምራል። ጥንተ አብሶ የምሥራቅ ቤ/ክ (የኦርቶዶክሳውያን) አስተምህሮ ሲሆን፣ የውርስ ኀጢአት የምዕራብ ቤ/ክ (የካቶሊካውያንና የወንጌላውያን) ነው። የሁለቱ አንድነትና ልዩነት ምን ይመስላል? መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረታቸውስ?

Комментарии

Информация по комментариям в разработке