የሰው አፈጣጠር - ጳውሎስ ፈቃዱ

Описание к видео የሰው አፈጣጠር - ጳውሎስ ፈቃዱ

የሰው የአፈጣጠር ቅደም ተከተል ምን ይመስላል? አንዳንዶች እንደሚሉት መጀመሪያ መንፈሱ፣ ከዚያም ሥጋው ነው የተፈጠረው? በዚህ ጉዳይ ዘፍጥረት 1፥26-27 እና 2፥7 ምን ያስተምሩናል? እነዚህ የዘፍጥረት ቀዳሚ ምዕራፎችስ በተለያየ ጊዜ የተከወኑ ሁለት የፍጥረት ሂደቶችን ያሳዩናል? ወይስ ያንኑ አንዱን ሂደት ከተለያዩ አቅጣጫዎች ያስረዱናል?

Комментарии

Информация по комментариям в разработке