APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS

Описание к видео APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS

እንዲህ አይነት ግሩም ዝማሬ ሰምተን እንድንባረክበት በብዙ መስዋዕትነት ያቀረቡልንን የምስራቅ አያት መዘምራንን ኢየሱስ እየባረከ ይባርክ።አሜን።
እናንተም ከተባረካችሁበት በኮመንት ላይ ተባረኩ በማለት ከዚህ የበለጠ ፀጋ እንዲበዛላቸው ደግፏቸው።
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን
APOSTOLIC CHURCH OF ETHIOPIA|YEZEMAYE KINE
watch full video #apostolicsongs #apostolicchurchsongs #ኢየሱስ #nahom terefe #viralvideo


ይድመቅልኝ መዳኔ

መተው ያለብኝን ትቼ /መጣል ያለብኝን ጥዬ
መራቅ ያለብኝን ርቄ
መዳኔን ልያዘው በልቤ አጥብቄ
መዳኔን ልጠብቅ በልቤ አጥብቄ

ይድመቅልኝ መዳኔ ይድመቅልኝ/4*

1) በልቤ ሰወርኩት እንደ ብልሀተኛ
አሣሣኝ መዳኔ ለሞት እንዳልተኛ
ኃጢኣት ሊያስጥለኝ በደጄ ቢያደባ
በሬን ዘግቻለው ፍጹም/ምንም/ እንዳይገባ

ይድመቅልኝ መዳኔ ይድመቅልኝ/4*

2) ሁሉን ነገር ትቼ የኖርኩለት ሕይወት
ኢየሱስን በማወቅ ያገኘሁት እረፍት
ምትክ የሌለውን የመዳኔን ክብር
የባርኮቴን ኃይል የተስፋዬን በር
ሳደምቀው ልኑር

ይድመቅልኝ መዳኔ ይድመቅልኝ/4*

ከትናንትናው ይልቅ በልቤ የደመቀ
ከፍ ብሎ በአላማዬ በሁሉ የታወቀ
ሁኔታዎቼን አልፎ በክብር እያበራ
እያሸነፈ ይግለጥ የጨለማውን ሥራ

ይድመቅልኝ መዳኔ ይድመቅልኝ/4*
ሌላው ይቅርብኝ/8*


Apostolic Songs

Комментарии

Информация по комментариям в разработке