Ethiopian Grilled Chopped Chicken ዶሮ ጥብስ በአዋዜ

Описание к видео Ethiopian Grilled Chopped Chicken ዶሮ ጥብስ በአዋዜ

የዶሮ ጥብስ በአዋዜውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት እና የቅመማ ቅመም ዓይነት እና መጠን
2 የዶሮ መላላጫ
2 ፍሬ ቃሪያ
2 ራስ ሽንኩርት
ግማሽ ፍሬ ቲማቲም
ዶሮውን ለመቀመም
2 የሾራባ ማንኪያ ሶይ ሶስ
1 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት
የምንጠቀማቸው ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት
1 ፓፕሪካ ፣ 1 ሮዝሜሪ ፣ 1 በሶብላ ፣ 1 የነጭ ሽንኩርት ዱቄት፣ 1 ቀረፋ እና 1 የዝንጅብል ዱቄት
ዶሮውን ከቀመማችሁት በሃላ ቢያንስ ለ1 ሰዓት ፍሪጅ ውስጥ አስቀድማችሁ አሳርፉት ከፈለጋችሁ ፍሪፍ ውስጥ ማሳደር እና በንጋታው መጥበስ ትችላላችሁ
ዶሮውን ለመጠበስ፡
1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ እና 1 ዘይት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
1 የሾርባ ማንኪያ ወይን (ከአልኮል ነፃ ወይም አልኮል ያለው)
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ አዋዜ
የሮዝሜሪ ቅጠል
1 የሾርባ ማንኪያ የተነጠረ ለጋ ቂቤ
ትንሽ ሰሊጥ
ማባያ፡
እንጀራ ፣ ዳቦ ወይም ቂጣ
የማባያ ስልስ ፡ ዳጣ፣ ሚጥሚጣ እና ሚጥሚጣ በሎሚ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке