በራስ መተማመንን የሚሰርቁ ዘሮች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Confidence ማለት ትዕቢት ወይም ትምክህት ሳይሆን ...

Описание к видео በራስ መተማመንን የሚሰርቁ ዘሮች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Confidence ማለት ትዕቢት ወይም ትምክህት ሳይሆን ...

በራስ መተማመንን የሚሰርቁ ዘሮች
1. የአስተዳደግ ሁኔታ
• ወላጆች ሲነግሩንና ሲያደርጉብን ያደግነው በራስ መተማመናችን ላይ ጫና ያመጣል፡፡
2. ብልሹ ስነ-ምግባር
• የምንለማመደውም ሆነ ደብቀን የያዝነው አጉል ልምምድ የመተማመን ደረጃችንን ያወርደዋል፡፡
3. ሞያ-ቢስነት
• በሕይወታችን ያዳበርነውና በማሳደግ ላይ ያለነው ሞያ እንደሌለን ስናስብ የራስ በራስ ምልከታችን ስለሚነካ በራስ መተማመናችን ይወርዳል




#confidence #selfimprovement #growth

Комментарии

Информация по комментариям в разработке