የኢትዮጵያ ህፃናት

Описание к видео የኢትዮጵያ ህፃናት

#Gesundheit; Bildung ist für äthiopische Kinder ein #Luxus. #Fluch. Du solltest nicht geboren werden. Der Fötus wurde aus der Gebärmutter gefoltert. የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት በዘመናቸው ስለምንድን ይሆን ለልጆች የሚሆን #የአይዟችሁ ቋሚ ተቋም መገንባት የተሳናቸው?
የኢትዮጵያ ህፃናት፤ የኢትዮጵያ ልጆች #ዋቢ የላቸውም። #ሁነኛ የላቸውም። #ባለቤት የላቸውም። የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በሚፈጥሩት ትርምስ ቀንበሩን የሚሸከሙት የኢትዮጵያ ህፃናት እና የኢትዮጵያ ሴቶች ናቸው። የመጀመሪያውን የልጆችን ሰቆቃ የሚሸከሙት እነሱው ናቸው። በዚህ 6 ዓመት እንኳን በጦርነት፤ በመፈናቀል፤ በተፈጥሮ አደጋ፥ በዓታችን ልቀቁ በሚል ሰይጣናዊ ዕሳቤ አሳራቸውን ያዩት የኢትዮጵያ #ህፃናት ናቸው። ልጅ ሆነው ልጅ አሳዳጊ ወላጅ የሆኑት እነሱው ናቸው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке