Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ

  • መባ-Mebba
  • 2026-01-21
  • 188
የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ
  • ok logo

Скачать የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የጥር ገድለ አቡነ አረጋዊ

ስንክሳር ዘጥር ፲፬
                
 ብጹዕ አቡነ አረጋዊ
                     
በዚህች ቀን ታላቁና የከበረው አባታችን አቡነ አረጋዊ (ዘሚካኤል) የተወለዱበት እና ወደ ደብረ ዳሞ የወጡበት ነው።

እኚህ አባት ከ9 ቅዱሳን አባቶች አንዱ ሲሆኑ አባታቸው ይስሐቅ የሮም ንጉሥ ነበሩ፡፡ እናታቸው ንግሥት እደና ይባሉ ነበር፡፡ የመጀመሪያ ስማቸው ዘሚካኤል ነው፡፡

ጥበብ መንፈሳዊ ሲማሩ አድገው ወደ እስክንድርያ ገዳም ገቡ፡፡ አበምኔቱ አባ ጳኩሚስ በፈቃደ እግዚአብሔር የመጡ መሆናቸውን አውቀው መዓረገ ምንኩስና ሰጥተዋቸዋል፡፡

የንጉሣዊ የቅንጦት ኑሮ ንቀው ትተው ገዳም ገብተው በምንኩስና ተወስነዋል፡፡ አባታችን በተጋድሏቸውም ከአባ እንጦንስ፣ ከአባ ጳውሊ እና ከአባ መቃርስ ቀጥሎ በአራተኛ ማዕረግ አበ መነኮሳት ሆነው ተመርጠዋል።

በገዳመ ዳውናስ 7 ዓመት ከቆዩ በኋላ ወደ ሮም ተመልሰው ሲያስተምሩ የሀገራችን ኢትዮጵያን ዜና ሰምተው ለመምጣት በ480 ዓ.ም ከአባ ፍሬምናጦስ በኋላ መንገድ ጀመሩ፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም በክንፉ ተሸክሞ አክሱም አድርሷቸዋል፡፡

ተመልሰውም ሄደው ስለ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ  መስክረዋል፡፡ ሐዋርያ ሳይላክላት በሃይማኖት በምግባር ጸንታ ትኖራለች ብለው ለሰባቱ ዘመዶቻቸው አበው መነኮሳት ነገሯቸው፡፡ ስምንቱም ጓዛቸውን ጠቅልለው በሮም ነግሦ የነበሩ ይስሐቅን (አባ ገሪማን) ጨምረው ንጉስ አልአሜዳ በነገሠ በአምስተኛ ዓመት ማለትም በ480 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ ዘጠኝ ሆነው መጥተዋል፡፡

አባ አረጋዊ እናታቸው ቅድስት እድናን ደቀ መዝሙራቸውን ማትያስን አስከትለው እግረ መንገዳቸውን እያስተማሩና ድውያንን እየፈወሱ ደብረ ዳሞ ደረሰዋል፡፡

ከእግረ ደብር ሆነው አሁን ይህን ተራራ በምን ልወጣው እችላለሁ እያሉ ሲያወጡ ሲያወርዱ በንግግሩ ሐሰት የሌለበት አምላካችን በነቢዩ ዳዊት ላይ አድሮ በመዝሙር 90/91፥11-16 ላይ “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። እንዳለው የታዘዘ ዘንዶ መጥቶ ስደሳ ክንድ በሚያህል ጅራቱ ጠምጥሞ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፈ እሳት ይዞ እየጠበቃቸው ከተራራው አናት አድርሷቸዋል፡፡

ወዲያው "ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ" ብለው አመስግነዋል፡፡ ቦታውም ደብረ ሃሌ ሉያ ተብሏል፡፡

በዚያ ዕለት ግማሽ ኅብስት በልተው ጠገቡ። ከዚያ በኋላ ግን ምድራዊ ኅብስት አልተመገቡም፡፡ በሰንበተ ክርስቲያን ከቅዳሴ በኋላ ኅብስተ ሰማያዊ እያመጡላቸው ይመገቡ ነበር እንጂ፡፡

ኋላም ዜና ጽድቃቸውን ሰምተው ከስድስት ሺህ ያላነሱ ደቀ መዛሙርት ተሰብስበውላቸዋል፡፡

ዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሲሞላቸው ጌታ በመንፈቀ ሌሊት ተገልጾ ምድራዊ መንግሥትህን ትተህ ስላገለገልከኝ ህልፈት ሽረት የሌለባት ሰማያዊ መንግሥቴን አወርሰሃለሁ ብሎ ቃልኪዳን ሰጣቸው፡፡

በስምህ የተማጸነውን እስከ አስራ አምስት ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ። አንተም ከሞት ገጽ ትሰወራለህ ብሎ ተስፋቸውን ነገራቸው፡፡

                   #ethiopia #duet #eotc .    •❀• [ ስንክሳር ዘጥር ፲፬ ] •❀•
                
          •• ቅዱስ አቡነ አረጋዊ ••
                       ๏-❀-๏

                   #eotc #ethiopia #christiansaint #habesha #duet #love #orthodoxy #tewahedo

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
    ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
    2 месяца назад
  • ሐብተማርያም _ 26 _ ( ምኩራብ _ አቢይ _ ጾም _18ኛ _ ቀን _ ገድል _ ተአምር _ ጸሎት  )) _ HABTEMARYAM _ ሀብተማርያም
    ሐብተማርያም _ 26 _ ( ምኩራብ _ አቢይ _ ጾም _18ኛ _ ቀን _ ገድል _ ተአምር _ ጸሎት )) _ HABTEMARYAM _ ሀብተማርያም
    1 час назад
  • Medanialem ♥️ mezmuroch sibisib 🙏
    Medanialem ♥️ mezmuroch sibisib 🙏
    44 минуты назад
  • የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel
    የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel
    2 месяца назад
  • ሰበር ዜና-የካቲት 25/2018 ዓ/ም Mar 04, 2026 Ethiopia News Today #breakingnews #ethiopia #news #top #amazing
    ሰበር ዜና-የካቲት 25/2018 ዓ/ም Mar 04, 2026 Ethiopia News Today #breakingnews #ethiopia #news #top #amazing
    17 часов назад
  • ቦታህን የረገጠ ጎልጎታን እንደተሳለመ የአቡነ ምእመነ ድንግል አስደናቂ  ታሪክ #orthodoxmezmur #የቅዱሳን_ታሪክ #abagebrekidan #sibket
    ቦታህን የረገጠ ጎልጎታን እንደተሳለመ የአቡነ ምእመነ ድንግል አስደናቂ ታሪክ #orthodoxmezmur #የቅዱሳን_ታሪክ #abagebrekidan #sibket
    2 недели назад
  • ገድለ ፊሊጶስ ሐዋርያ
    ገድለ ፊሊጶስ ሐዋርያ
    3 месяца назад
  • የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል
    የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል
    3 месяца назад
  • 🔴 СРОЧНО ИРАН АТАКОВАЛ ТУРЦИЮ БАЛЛИСТИЧЕСКОЙ РАКЕТОЙ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО ИРАН АТАКОВАЛ ТУРЦИЮ БАЛЛИСТИЧЕСКОЙ РАКЕТОЙ #новости #одиндень
    2 часа назад
  • NEWS 040326 የጠቅላይ ሚንስትሩ ቃለ ምልልስ ቁጣን ቀሰቀሰ፣በድንበር ላይ ፍጥጫው ተባብሷል፣ኢራን ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠች Zewdu show
    NEWS 040326 የጠቅላይ ሚንስትሩ ቃለ ምልልስ ቁጣን ቀሰቀሰ፣በድንበር ላይ ፍጥጫው ተባብሷል፣ኢራን ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠች Zewdu show
    5 часов назад
  • የጥር ድርሳነ ዑራኤል- Archangel St Urael
    የጥር ድርሳነ ዑራኤል- Archangel St Urael
    1 месяц назад
  • የዓርብ ገድለ አቡነ ሃብተ ማርያም
    የዓርብ ገድለ አቡነ ሃብተ ማርያም
    2 месяца назад
  • ጣና ዜና፦ የካቲት 25/2018 ሰበር_ ወለጋ ውጊያው ከብዷል| ባለሥልጣናት ተመቱ፤ የአሰብ ምሽግ| የኤርትራ ጦር ተንቀሳቀሰ
    ጣና ዜና፦ የካቲት 25/2018 ሰበር_ ወለጋ ውጊያው ከብዷል| ባለሥልጣናት ተመቱ፤ የአሰብ ምሽግ| የኤርትራ ጦር ተንቀሳቀሰ
    7 часов назад
  • የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት - The Birth of Jesus Christ
    የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት - The Birth of Jesus Christ
    1 месяц назад
  • ከባድ ውጊያ ተቀሰቀሰ!ሕዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ!የጋራ ኦፕሬሽን ቡድን ተቋቋመ!አዳዲስ መሣሪያዎች ገቡ!  ባለሞያዎች ትዕዛዝ ተሰጡ!ወደ ግዳጅ ቀጠና!
    ከባድ ውጊያ ተቀሰቀሰ!ሕዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ!የጋራ ኦፕሬሽን ቡድን ተቋቋመ!አዳዲስ መሣሪያዎች ገቡ! ባለሞያዎች ትዕዛዝ ተሰጡ!ወደ ግዳጅ ቀጠና!
    4 часа назад
  • አቡነ አረጋዊ
    አቡነ አረጋዊ
    1 месяц назад
  • የታኅሣሥ ገድለ ቅድስት አርሴማ
    የታኅሣሥ ገድለ ቅድስት አርሴማ
    2 месяца назад
  • የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል)
    የሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ገድል (በከፊል)
    2 месяца назад
  • ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት - The Birth of Saint Tekle Haymanot
    ገድለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት - The Birth of Saint Tekle Haymanot
    2 месяца назад
  • እግዚአብሔር ‘ያስታረቃቸው’ ቅዱሳን / የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እና የአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ታሪክ  #Orthodox #Tewahdo #Church
    እግዚአብሔር ‘ያስታረቃቸው’ ቅዱሳን / የአባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እና የአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ ታሪክ #Orthodox #Tewahdo #Church
    2 недели назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com