Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ወለላው ነቢ || አዲስ መንዙማ || በወሊድ ሁሴን || New Menzuma Welid Huseen

  • AL Faruq Tube
  • 2026-01-15
  • 120294
ወለላው ነቢ || አዲስ መንዙማ || በወሊድ ሁሴን || New Menzuma Welid Huseen
  • ok logo

Скачать ወለላው ነቢ || አዲስ መንዙማ || በወሊድ ሁሴን || New Menzuma Welid Huseen бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ወለላው ነቢ || አዲስ መንዙማ || በወሊድ ሁሴን || New Menzuma Welid Huseen или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ወለላው ነቢ || አዲስ መንዙማ || በወሊድ ሁሴን || New Menzuma Welid Huseen бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ወለላው ነቢ || አዲስ መንዙማ || በወሊድ ሁሴን || New Menzuma Welid Huseen

ምስጋና ይድረሰው አምሮና ተውቦ
በፀጋ ላይ ፀጋ ለሰጠን ደራርቦ
ደጉ የኛ ጌታ በዝነቱ ሲመርጠን
ሙሀመድ ሠጥቶ ከሁሉ አበለጠን

በአለመዘራ ጀሊሉ ያለቀው
ከማለዳ ጠሀይ መልኩ የደመቀው
የኑሩ አፈጣጠር ሲሩ የረቀቀው
ከጌታው በስተቀር አንድ የለም ያወቀው

የሰማይ የምድሩ አንቱ ትልቁ ሰው
ለወንድ ለሴቱ እንባሁ የፈሰሰው
የጥርስሁ ብልጭታ ጨለማ እሚያብሰው
አንቱን በመውደድ ነው ሰው የሚሆነውሰው

ዘመናትን አልፈሁ ተሻግረሁ ድንበሩን
እኛን መናፈቅሁ ደርሶናል ኸበሩ
ሀሴት አላበሰኝ ባንቱ መወሳቴ
እኔስ ከፍቶኝ ነበር መስሎኝ መረሳቴ

ፍቅሮ ነው ምሩኩዜ መጠበቂያ ሂርዜ
የህይወቴ ድምቀት ፈገግታዬ ወዜ
ዘውትር አለሁ በሉኝ አትራቁኝ ከጎኔ ❓🎤
መፅናኛዬ ሁኑ ለጭንቅም ላዘኔ

ኡመያ ቢላልን አስሮ ሲያንገላታው
አንቱን እንዲጠላ እምነቱን እንዲንተው
ስንቅ አድርጎት ይዞት ያንቱን ፍቅር ዘይኔ
በመከራው ሰአት ሆነው ብርታት ወኔ

ለአዛን ሆነና ባዘል መታጨቱ
አሃድ አሃድ ሆነ ዜማና ቅኝቱ
መገን ያንቱ አስሀባ ጀግኗል በብርቱ
ድርድር አያውቅም ባንቱና በምነቱ

በአሏህ መንገድ ላይ ከፊት ተሰልፎ
ሳይሰስት ይሰጣል ነፍሱን አሳልፎ
ከሙሽራው ጋራ እንዲገባ ጫጉላ
ለኡሁድ ዘመቻ ሲጠራ ሃንዞላ

ተሽቀዳደመና ጋሻውን አንስቶ
ለዘመቻ ወጣ❓ ሙሽራውን ትቶ
የጫጉላው ለሊት ቢሆን እንኳን ሰርጉ
ታዛዥ ነው አፍቃሪ ለሙሀመድ ደጉ

እንደምን ያምረዋል የዱንያ ቤት ጎጆ
ዘልቃ እየጠራችው የፊርደውሷ ቆንጆ
ለጠፊፊፊፊ አለም ደስታ ግድ አይሰጠው እሱ
ለረቢል ዐለሚን ተሽጣለች ነብሱ

የዲኑን ባንዲራ አርማ ተሸክሞ
ሲታገል ቆየና ለጀግንነት ቆሞ
ተመቶ ቢወድቅ በኩፋሮች ሰይፍ
ሩህ ነፍሱን አገኛት በሪድዋን እቅፍ

ጃእፈሩን ጦያርን ያንን አይናማውን
እጆቹን ቢቆርጡት ሊያስጥሉት አርማውን
ደሙፈሶ አልቆ እስኪወድቅ በድኑ
አርማውን አቆየው ደግፎ በክርኑ

ስቃይ አሸንፎት እጅ አልሰጠምእሱ
ካካል ከጀሰዱ እስክትለይ ነፍሱ
የዲኑ ባንዲራ መችወድቆ ሊደፈር
በደሙ አስከብሮት ሰይዱና ጃእፈር

ዛሬ የኛጊዜ ሆነና በአክሱ
ይዳፈሩን ጀመር ተራ እየተነሱ ❤
የለምብለው ኡመር የለምብለው ሀምዛ
ከመሬት ተነስቶ የሚነድፈን በዛ

እውነትን ሲረግጠው የባለጊዜ እግር
ሀሰትቀን ወጥቶለት ተነሳ ሊናገር
ዘመኑ ነው ብለን ችለን በታገስን
እኛው ተበድለን እኛው ተከሰስን

እንዴት ያለጉድ ነው እንዴት ያለነገር
ኑሩን አስጠልቶ ፅልመት እሚያስፈቅር
እንደው ልብ ሳንል ድንገት ሳንጠርጥር
ከጭቃ ውስጥ ሁና ገባችብን ስንጥር

ወይ አልጣልናት ነቅለን ገና እንደወጋችን
መረቀዘችና ዛሬ አስነከሰችን
ብንላትም ችላ ለመርሳት ብንጥር
አላስተኛ አለችን የወጋችን ስንጥር
ምነው ብትነቅሉልን አይታችሁ በሚስጥር

ባለጊዜዎች ጋር መወደድን ሽተው
አየን ካቋማቸው ስንቶች ተንሸራተው

ለጠፊአለም ተድላ ዝቅ አትበሉ ይቅር
ከሁሉም ይበልጣል የሙሀመድ ፍቅር

አፍቃሪ ለመባል ለማስመሰል ቢጥር
የመሀባው ወንፊት ይለያል ሲያበጥር

ጨረቃ እየጠላ በኩራዝ ሚማረክ
ካንቱ አፍቃሪ መሀል አንድ የለም ትርክርክ

አንቱን ለመዘየር ብናፍቅ ብጓጓም
አላላውስ አለኝ ይዞኝ ያፍረት ልጓም

ታድያ እንዴት አድርጌ ችዬ ልበል ቀና
አንቱ የሰጠኙን አጉድዬ አማና

ይበጣጠስ ድሩ ይልቀቅ የሸበባኝ /corr❓
ይበቃኛል መኖር ዲኑ እየታዘበኝ

ኒያውን አጥርቶ ሚዋድቅ ለምነቱ
ጀነት አይደለም ወይ የዘላለም ቤቱ

ነሽጥልኝ ልቤ ደርሷል የኔ ተራ
ከፍ አድርጌ ላንሳው የዲኑን ባንዲራ

ከእንግዲህ ቃሌነው እስካለች ህይወቴ
አልደራደርም ባንቱና በምነቴ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ማይጠገብ ስም || ሁስኒ ሱልጣን || መድህ || Mayetegeb Sem || Husni sultan || New Menzuma @husnisultan
    ማይጠገብ ስም || ሁስኒ ሱልጣን || መድህ || Mayetegeb Sem || Husni sultan || New Menzuma @husnisultan
    6 месяцев назад
  • NUREL HADI 3 (የውዱ መውደድ)
    NUREL HADI 3 (የውዱ መውደድ)
    1 год назад
  • ያኑረል ዐለም || አዲስ መንዙማ በወሊድ ሁሴን  || New Menzuma Yanurel Alem Welid Huseen @ALFaruqTube
    ያኑረል ዐለም || አዲስ መንዙማ በወሊድ ሁሴን || New Menzuma Yanurel Alem Welid Huseen @ALFaruqTube
    1 год назад
  • NEW MNZUMA // MURAD NUNA // EMAMAW NEBI // አዲስ መንዙማ // ሙራድ ኑና // ኢማማዉ ነቢ
    NEW MNZUMA // MURAD NUNA // EMAMAW NEBI // አዲስ መንዙማ // ሙራድ ኑና // ኢማማዉ ነቢ
    9 дней назад
  • ጧሃ ሙስጦፋ ||  አዲስ የጂማ መንዙማ በሷሊህ አስታጥቄ ||  New Menzuma Tuha Mustofa Sualih Astatke @ALFaruqTube
    ጧሃ ሙስጦፋ || አዲስ የጂማ መንዙማ በሷሊህ አስታጥቄ || New Menzuma Tuha Mustofa Sualih Astatke @ALFaruqTube
    1 год назад
  • 🔴 እኔ አንተ ፊት|| ድንግል ሆይ ሰለአንቺ|| ቅድስትን ከዘማሪት ፋሲካ መኮነን
    🔴 እኔ አንተ ፊት|| ድንግል ሆይ ሰለአንቺ|| ቅድስትን ከዘማሪት ፋሲካ መኮነን
    11 часов назад
  • ⚡️ США объявили о победе || Путин вступается за Иран?
    ⚡️ США объявили о победе || Путин вступается за Иран?
    5 часов назад
  • ተለቀቀ#ወለላው-ነቢ#newmenzuma2026 #duet
    ተለቀቀ#ወለላው-ነቢ#newmenzuma2026 #duet
    1 месяц назад
  • ሙአዝ ሀቢብ አዲስ ነሽዳ ሙነወሩ (ዛዴ2) መንዙማ ሙዓዝ...
    ሙአዝ ሀቢብ አዲስ ነሽዳ ሙነወሩ (ዛዴ2) መንዙማ ሙዓዝ...
    6 месяцев назад
  • ወለላው ነቢ አዲስ መንዙማ በወሊድ ሁሴን New Menzuma Welid Huseen  ALFaruqTube
    ወለላው ነቢ አዲስ መንዙማ በወሊድ ሁሴን New Menzuma Welid Huseen ALFaruqTube
    1 месяц назад
  • Ethiopian Menzuma -Selamalikum Nebi Ramadan @ 2025
    Ethiopian Menzuma -Selamalikum Nebi Ramadan @ 2025
    13 лет назад
  • 🔴 СРОЧНО АЯТОЛЛА ХАМЕНЕИ ЛИКВИДИРОВАН, ВОЙНА РАСШИРЯЕТСЯ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО АЯТОЛЛА ХАМЕНЕИ ЛИКВИДИРОВАН, ВОЙНА РАСШИРЯЕТСЯ #новости #одиндень
    3 часа назад
  • ነብዩ ራህማ//ቢላል ፋሪስ //አዲስ መንዙማ   𝕟𝕖𝕓𝕪𝕦 𝕣𝕖𝕙𝕞𝕒 || 𝕓𝕚𝕝𝕒𝕝 𝕗𝕒𝕣𝕚𝕤 || 𝕟𝕖𝕨 𝕞𝕖𝕟𝕫𝕦𝕞𝕒
    ነብዩ ራህማ//ቢላል ፋሪስ //አዲስ መንዙማ 𝕟𝕖𝕓𝕪𝕦 𝕣𝕖𝕙𝕞𝕒 || 𝕓𝕚𝕝𝕒𝕝 𝕗𝕒𝕣𝕚𝕤 || 𝕟𝕖𝕨 𝕞𝕖𝕟𝕫𝕦𝕞𝕒
    9 дней назад
  • #ያሸምሰል_ሁዳ || ሙአዝ ሀቢብ እና ሙሐመዱል አሚን || አዲስ መንዙማ || MUAZ HABIB & MUHAMMEDUL AMIN @ALFaruqTube
    #ያሸምሰል_ሁዳ || ሙአዝ ሀቢብ እና ሙሐመዱል አሚን || አዲስ መንዙማ || MUAZ HABIB & MUHAMMEDUL AMIN @ALFaruqTube
    4 года назад
  • ማለዳዬ||Maledaye||ቢላል ፋሪስ||Bilal Faris||አንዋር ፈቂህ|Anwar Feqih||New Menzuma@alfarukmultimediaproduction
    ማለዳዬ||Maledaye||ቢላል ፋሪስ||Bilal Faris||አንዋር ፈቂህ|Anwar Feqih||New Menzuma@alfarukmultimediaproduction
    3 месяца назад
  • "ያኸይረል አናም" | YAKHEIREL ANAM | ARHIBU NEBI | AMIR HUSSEN
    6 лет назад
  • የሀድራ ትዝታችን || አዲስ መንዙማ በኢዘዲን አል ሀድራ || New Menzuma Ezedin Al Hadra ​⁠@ALFaruqTube
    የሀድራ ትዝታችን || አዲስ መንዙማ በኢዘዲን አል ሀድራ || New Menzuma Ezedin Al Hadra ​⁠@ALFaruqTube
    1 год назад
  • ሲራጀል ሙኒር || አንዋር ፈቂህ || Sirajal Munir || Anwar Fekih New Menzuma @Alburhantube
    ሲራጀል ሙኒር || አንዋር ፈቂህ || Sirajal Munir || Anwar Fekih New Menzuma @Alburhantube
    1 год назад
  • ሰላምአለይከ ነቢ  ሚፍታህ ሁሴን መንዙማ || selamualekum nebi miftah husen menzuma
    ሰላምአለይከ ነቢ ሚፍታህ ሁሴን መንዙማ || selamualekum nebi miftah husen menzuma
    11 месяцев назад
  • ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ
    ኑር አምባ | ዋሪዳ 6 | NUR AMBA | WARIDA 6 | NEW ETHIOPIAN MENZUMA\NESHIDA | አዲስ መንዙማ\ነሺዳ
    2 года назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com