“በወኅኒ ለነበሩ ነፍሳት ሰበከ” − ጳውሎስ ፈቃዱ

Описание к видео “በወኅኒ ለነበሩ ነፍሳት ሰበከ” − ጳውሎስ ፈቃዱ

ከአዲስ ኪዳን ምንባቦች ሁሉ ለትርጓሜ እጅግ አስቸጋሪው ይህኛው እንደሆነ ይታመናል፤ 1ጴጥ . 3፥18-22። ታዲያ እንዴት እንረዳው? ጌታ ኢየሱስ የሰበከው ለማን ነው? ለርኩሳን መናፍስት ወይስ ለሙታን? ወይስ በሕይወት ለነበሩ ሰዎች? የሰበከላቸውስ ምንድን ነው? መቼስ ነው የሰበከላቸው? በኖኅ ዘመን? በሞቱና በትንሣኤው መካከል? ወይስ ከትንሣኤው በኋላ፣ ማለትም በዕርገቱ?

Комментарии

Информация по комментариям в разработке