Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть Ethiopian Tibs with BBQ Sauce ጥብስ በቺፕስ

  • Melegna | መለኛ
  • 2025-08-26
  • 4873
Ethiopian Tibs with BBQ Sauce ጥብስ በቺፕስ
  • ok logo

Скачать Ethiopian Tibs with BBQ Sauce ጥብስ በቺፕስ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно Ethiopian Tibs with BBQ Sauce ጥብስ በቺፕስ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку Ethiopian Tibs with BBQ Sauce ጥብስ በቺፕስ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео Ethiopian Tibs with BBQ Sauce ጥብስ በቺፕስ

ጥብስ በቺፕሱን እና የማባያ ስልሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጓችሁን ግብዓቶች ከስር በዝርዝር አቅርበንላቹኃል፡፡

ማባያ ስልሱን ባርቢኪው ሶሱን ለማዘጋጀት ፡
1 ኩባያ ኬች አፕ
1 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ
1 የሾርባ ማንኪያ ቡኒ ስኳር
1 የቡና ማንኪያ ጨው
1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ማርወለላ ማር
ትንሽ የቀይ ቃሪያ ዱቄት የቀይ ቃሪያ ዱቄት
ግብዓቶቹን በሚገባ ከቀላቀላችሁ በኃላ በዝቅተኛ ሙቀት ምድጃ ላይ ጥዳችሁ ቀለሙን እስኪቀይር ድረስ ማማሰላችሁን ሳታቆሙ ቢያንስ ለ10 ደቂቃ ማብሰል
አብርዳችሁ በብልቃጥ ውስጥ ጨምራችሁ ማቀዝቀዢያ ቤት ውስጥ አድርጋችሁ ከ7-10 ቀን መጠቀም ትችላላችሁ

ድንች ጥብሱን ለማዘጋጀት
2 ተለቅ ያለ ድንች
ድንቹን በሚገባ በብሩሽ አጥባችሁ በቁመቱ መክተፍ እና አንዴ አለቅልቃችሁ
በውሃ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው እና 2 የሾርባ ማንኪያ አቸቶ ወይም የሎሚ ጭማቂ ገንፈል ማድረግ

ድንቹን ለመቀመም እና ለማብሰል
3 የሾርባ ማንኪያ ዘይ
1 የቡና ማንኪያ ጨው
1 የቡና ማንኪያ የቀይ ቃሪያ ዱቄት
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ደረቅ ጦስኝ
ከላይ ከተዘረዘሩት ቅመሞች በተጨማሪ በራሳችሁ የምትወዱትን የተለያዩ ቅመሞች መጨመር ይቻለል

አበሳሰል
የመጋገሪያ ምድጃ ውስጥ የላይኛውንም የታችኛውንም አብርታችሁ በ200 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ለ45 ደቂቃ ማብሰል
መሃል ላይ ቢያንስ ከ2-3 ጊዜ እያወጡ ማገላበጥ

ጥብሱን ለመጥበስ
500ግራም የጭቅና ስጋ
1 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት ብረት ምጣዱን ለማሟሸት
የምትፈልጉትን ያህል ጨው
1 ከነልጣጩ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት
1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ወይም የተነጠረ ቂቤ
1 የቡና ማንኪያ የበሶ ብላ ዱቄት
የሮዝሜሪ ቅጠል
1 የሾርባ ማንኪያ የባርቢኪው ሶስ
1 ራስ በቀጭኑ የተከተፈ ሽንኩርት
1 ደቆ የተከተፈ ቃሪያ

ማባያ
ኬች አፕ
የባርቢኪው ሶስ
ዳጣ
ማዮኔዝ
ቂጣ
ዳቦ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Ethiopian Firfir ፍርፍር
    Ethiopian Firfir ፍርፍር
    1 год назад
  • Pita Omelet ፒታ ኦምሌት
    Pita Omelet ፒታ ኦምሌት
    5 месяцев назад
  • የ አሪፍ  የኩሸሪ  አሰራር# የመስሪ ምግብ  #اكسبلور #food #cooking
    የ አሪፍ የኩሸሪ አሰራር# የመስሪ ምግብ #اكسبلور #food #cooking
    23 часа назад
  • Melegna Roasted Chicken Leg የዶሮ እግር አሮስቶ
    Melegna Roasted Chicken Leg የዶሮ እግር አሮስቶ
    3 недели назад
  • Ethiopian Tibs የምድጃ ጥብስ
    Ethiopian Tibs የምድጃ ጥብስ
    1 год назад
  • የመስከረም ልጅ ክርስትና|ለናርዶስ የተደረገ አቀባበል #ebstvworldwide #newmovie2026 #meskerem #fryatyemane
    የመስከረም ልጅ ክርስትና|ለናርዶስ የተደረገ አቀባበል #ebstvworldwide #newmovie2026 #meskerem #fryatyemane
    22 часа назад
  • Ethiopian Falafel ፍላፍል
    Ethiopian Falafel ፍላፍል
    1 год назад
  • ጨዋታው ከአንተ ክብደት በላይ ነው 🤣🤣//ማን ያሸንፋል?//
    ጨዋታው ከአንተ ክብደት በላይ ነው 🤣🤣//ማን ያሸንፋል?//
    1 год назад
  • Невероятная женщина-мастер BBQ!! 2 тонны гигантского BBQ продаются ежемесячно
    Невероятная женщина-мастер BBQ!! 2 тонны гигантского BBQ продаются ежемесячно
    6 месяцев назад
  • የመረቅ ጥብስ (Tibs Ethiopian Cooking)
    የመረቅ ጥብስ (Tibs Ethiopian Cooking)
    5 лет назад
  • //ቤት ያፈራዉ// በመሄዳችን  በጣም ደንግጣለች…ግን…እሁድን 1 ላይ
    //ቤት ያፈራዉ// በመሄዳችን በጣም ደንግጣለች…ግን…እሁድን 1 ላይ
    4 месяца назад
  • ሰበር ዜና-የካቲት 24/2018 ዓ/ም Mar 03, 2026 Ethiopia News Today #breakingnews #ethiopia #news #top #amazing
    ሰበር ዜና-የካቲት 24/2018 ዓ/ም Mar 03, 2026 Ethiopia News Today #breakingnews #ethiopia #news #top #amazing
    4 часа назад
  • Melegna Paprica Recipe የፓፕሪካ ቅመም
    Melegna Paprica Recipe የፓፕሪካ ቅመም
    5 дней назад
  • //በስንቱ// BESINTU ''የቅጥር ህይወት በእኔ ይብቃ -2'' 😂 S3 Ep 33
    //በስንቱ// BESINTU ''የቅጥር ህይወት በእኔ ይብቃ -2'' 😂 S3 Ep 33
    6 месяцев назад
  • Ethiopian Shiro Recipe የምጣድ ሽሮ አሰራር
    Ethiopian Shiro Recipe የምጣድ ሽሮ አሰራር
    8 месяцев назад
  • "ሳሩን ልጄ ይጠብቃል ናፍቆትዬ ቤቴ ልጋብዝሽ እባክሽ? ቤት ያፈራዉ/ እሁድን 1 ላይ/
    6 месяцев назад
  • Grilling the JUICIEST Steaks in The Mountains! Wilderness BBQ
    Grilling the JUICIEST Steaks in The Mountains! Wilderness BBQ
    6 месяцев назад
  • ደረቅ ጥብስ አሰራር //Derek tibs //Ethiopian Food
    ደረቅ ጥብስ አሰራር //Derek tibs //Ethiopian Food
    5 лет назад
  • አርቲስት መኮንን ላዕከ ተሞሸረ..!! የማይታመን ልዩ ስጦታ.... | Mekonnen Lake
    አርቲስት መኮንን ላዕከ ተሞሸረ..!! የማይታመን ልዩ ስጦታ.... | Mekonnen Lake
    6 месяцев назад
  • The BEST Homemade Bagels with Avocado and Salmon! Village Recipe
    The BEST Homemade Bagels with Avocado and Salmon! Village Recipe
    6 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com